Posts

Showing posts from December, 2021

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር | Ministry of Trade and Industry

Image
የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች እና የአገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች ከታች ይመልከቱ የንግድ ሰራ ለመጀመር የድርጅት ስም ምዝገባ የንግድ ምዝገባ የንግድ ምዝገባ ማሻሻያ ወይም ስረዛ አዲስ ንግድ ፈቃድ የንግድ ፈቃድ እድሳት የንግድ ስራ ፈቃድ ማሻሻያ የንግድ ስራ ፈቃድ ስረዛ አዲስ የንግድ ስም የንግድ ስም ማሻሻያ የንግድ ሰራ ለመጀመር አዲስ የንግድ ድርጅት አቋቁመው ወደ ስራ ለመግባት ከዚህ በታች የተቀመጠውን ሂደት ተከትለው ምዝገባዎችን መፈፀም ይጠበቅብዎታል። ይኸውም፦ የድርጅት ስም ምዝገባ መፈፀም በውልና ማስረጃ መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ ማረጋገጥ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማግኘት የንግድ ምዝገባ መፈፀም የብቃት ማረጋገጫ ማግኘት የንግድ ፈቃድ ማግኘት ↑ ወደ ማውጫ ተመለስ የድርጅት ስም ምዝገባ ከባለጉዳይ የሚጠበቅ የአገልግሎት መጠየቂያ ቅፅ መሙላት፤ የቢዝነስ ባለቤት (ለኃላ. የተ. የግል ማ./ለአክሲዮን ማኅበር) ለኩባንያው ሥም ሶስት አማራጮች ማቅረብ፤ የአ...

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት | Ethiopian Electric Utility

Image
የሚሰጡ አገልግሎቶች እና የአገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች ከታች ይመልከቱ አዲስ ቆጣሪ ለማስገባት የቆጣሪ ባለቤት ስም ዝውውር የቆጣሪ ማሻሻያ ቆጣሪ ለማዞር የውል ማስረጃ ለሚፈልጉ አዲስ ቆጣሪ ለማስገባት ከባለጉዳይ የሚጠበቁ የቀበሌ መታወቂያ እና የመታወቂያ ፎቶ ኮፒ፤ አንድ ጉርድ ፎቶ፤ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ፣ የህንፃ ካርታ፤ የሽያጭ ውል፣ የውርስ ሰርተፊኬት፣ የፅሁፍ ኑዛዜ ቃል ወይም ሰርተፊኬት ከሚመለከተው የመንግስት አካል (ደብዳቤ)፤ የኪራይ ቤት ከሆነ ከባለቤቱ የተሰጠ የዋስትና ማረጋገጫ (ያለመቃወም) ደብዳቤ እና የመጨረሻ የኪራይ ክፍያ ሰነድ ከኪራይ ውል ጋር፤ የይዞታ ባለቤትነትን በተመለከተ ክርክር ሲኖር ከሚመለከተው ፍርድ ቤት ትዕዛዝ፤ የንግድ ተቋም ከሆነ የንግድ ፈቃድ፤ የመንግስት /የቀበሌ/ ቤት ከሆነ ከመንግስት የተሰጠ ደብዳቤ ወይም የኪራይ ውል፤ ለቢል ቦርድ፣ ለማስታወቂያ አገልግሎት ከተጠየቀ ከክፍለ ከተማ ወይም ከወረዳ አስተዳደር የፍቃድ ደብዳቤ ማቅረብ፤ የሽርክና ድርጅት ከሆነ የሽርክና ማቋቋሚያ ደብዳቤ፤ ካርታ ለሌላቸው የከተማ ቦታዎች ከክፍለ ከተማ ወይም ወረዳ የተሰጠ ደብዳቤ፤ ...