የገቢዎች ሚኒስቴር የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች እና የአገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች ከታች ይመልከቱ አገልግሎት የሚሰጥባቸው ፅ/ቤቶች ለንግድ ማህበር ቲን ለማውጣት ለግለሰብ ንግድ ድርጅት ቲን ለማውጣት ለድርጅት ሰራተኛ ግለሰብ ቲን ለማውጣት የታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት ለመቀበል ለተጨማሪ እሴት ታክስ ለመመዝገብ ለተርን ኦቨር ታክስ ለመመዝገብ ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርት ለማቅረብ ለግብር ከፋይ ድርጅት የሚጠቅሙ መረጃዎች IFRS ለማስተግበር አገልግሎት የሚሰጥባቸው ፅ/ቤቶች ለኃላ. የተ. የግል ማኅበራት እና ለአክሲዮን ማኅበራት - በገቢዎች ሚኒስቴር ሥር የፌዴራል የታክስ ጽ/ቤቶች፤ ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ አመታዊ የሽያጭ ገቢ ለሚያገኙ ቢዝነሶች - የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጽ/ቤት፤ ከ5 ሚሊዮን እስከ 40 ሚሊዮን ብር በላይ አመታዊ የሽያጭ ገቢ ለሚያገኙ ቢዝነሶች - የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ ከ1 ሚሊዮን እስከ 5 ሚሊዮን ብር በላይ አመታዊ የሽያጭ ገቢ ለሚያገኙ ቢዝነሶች - አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ ከ500,000 ብር እስከ 1 ሚሊዮን ብር አመታዊ የሽያጭ ገቢ ለሚያገኙ የግል ንግድ ባለቤቶች - በክልል የገቢዎች ባለሥልጣን ሥር የክፍለ ከተማ ጽ/ቤት፤ ከ500,000 ብር በታች አመታዊ የሽያጭ ገቢ ለሚያገኙ የግል ንግድ ባለቤቶች - በክልል የገቢዎች ባለሥልጣን ሥር የወረዳ ጽ/ቤት። ↑ ወደ ማ...
Posts
Showing posts from November, 2021
የአሸከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን | Driver and Vehicle Licensing and Control Authority
- Get link
- X
- Other Apps

የአሸከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች እና የአገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች ከታች ይመልከቱ የቦሎ አገልግሎት ለአዲስ ተሽከርካሪ የኮድ 2 /የቤት/ ሰሌዳ ማውጣት የተሽከርካሪ ባለቤት ስም ዝውውር መፈፀም የተሽከርካሪ ሰሌዳን ከኮድ 2 ወደ ኮድ 3 ማስለወጥ የተሽከርካሪ ሰሌዳን ከኮድ 3 ወደ ኮድ 2 ማስለወጥ በጠፋ ሊብሬ ምትክ ማውጣት በጠፋ ወይም በተበላሸ ቦሎ ምትክ ማውጣት የተሽከርካሪ ታርጋ ከክልል ወደ አዲስ አበባ ማዘዋወር መንጃ ፈቃድ ማውጣት መንጃ ፈቃድ ማደስ ለጠፋ መንጃ ፈቃድ ምትክ ማግኘት የቦሎ አገልግሎት ለማግኘት ቦሎ የማስደረግ ሂደት የተሸከርካሪ የቴክኒክ ምርመራ ማስደረግ፤ የመንገድ ፈንድ ክፍያ መፈፀም፤ አሸከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቅ/ጽ ቤት ያለውን ሂደት በመፈፀም ቦሎ መውሰድ። ከባለጉዳይ የሚጠበቁ ሰነዶች የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር /ሊብሬ/፤ ዓመታዊ የተሽከርካሪ ምርመራ ከፈፀሙበት ተቋም የሚሰጥ የምርመራ ሰነድ፤ የ3ኛ ወገን ኢንሹራንስ የተገባበት ሰነድ፤ የመንገድ ፈንድ የተከፈለበት ሰነድ፤ ተጨማሪ ለግል ንግድ ተሽከርካሪ ከሆነ በንግድ ፈቃዱ ስም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ወይም የግብር ክሊራንስ፤ ለንግድ ተ...
የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጀንሲ | Federal Document Authentication And Registration Agency |DARA|
- Get link
- X
- Other Apps
የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጀንሲ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች እና የአገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች ከታች ይመልከቱ የማኅበር መመሥረቻ ጽሁፍ እና የመተዳደሪያ ደንብ ማረጋገጥ የመኪና፣ የሞተር ሳይክል፣ የመኪና አካላት፣ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ሽያጭ ቤት፣ የሊዝ መብት ወይም ሌሎች ንብረቶች በሽያጭ ወይም በስጦታ ለማስተላለፍ የድርጅት ሽያጭ የቤተሰብ ውክልና አጠቃላይ ልዩ/ውስን/ ውክልና የጠበቃ ውክልና የማህበራት /ኃ.የተ. የግ. ወይም አክሲዮን/ መመስረቻ ፅሁፍ እና መተዳደሪያ ደንብ ማረጋገጥ ከባለጉዳይ የሚጠበቅ በማህበሩ ባለድርሻዎች ተቀባይነት ያገኘ ረቂቅ መመሥረቻ ጽሁፍ እና ረቂቅ መተዳደሪያ ደንብ ማቅረብ፤ ከንግድ ሚኒስቴር የተሰጠ የማህበሩን ስም ባለቤትነት የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ማቅረብ፤ የአገልግሎት ክፍያ መክፈል፣ የማህበሩ ባለድርሻዎች እና ሥራ አስኪያጅ በአካል መቅረብ፤ የማህበሩ ባለድርሻዎች እና ሥራ አስኪያጅ መታወቂያ ማቅረብ፤ የማህበሩ አድራሻ የኪራይ ቤት /ህንፃ/ ከሆነ በውልና ማስረጃ የተረጋገጠ የኪራይ ውል ማቅረብ። ማስታወሻ አስፈላጊ ሰነዶች ሁሉ ተሟልተው ሲቀርቡ ሁሉም ባለድርሻዎች በተቋሙ ኦፊሰር ፊት እየቀረቡ በመተዳደሪያ ደንቡ እና መመስረቻ ፅሁፉ ላይ ይፈርማሉ።, የማረጋገጥ እና ምዝገባ ሂደት ሲጠናቀቅ፣ መተዳደሪያ ደንቡ እና መመስረቻ ፅሁፉ በተቋሙ የተረጋገጠ እና የተመዘገበ ህጋዊ ሰነድ ይሆናል። ↑ ወደ ማውጫ ተመለስ ...
የኢሚግሬሽን ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ | Immigration Nationality & Vital Events Agency |INVEA|
- Get link
- X
- Other Apps
የኢሚግሬሽን ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች እና የአገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች ከታች ይመልከቱ የፓስፖርት አገልግሎቶች አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ፓስፖርትዎ መድረሱን ለማወቅ ፓስፖርት ለመቀበል አስቸኳይ የፓስፖርት አገልግሎት የወሳኝ ኩነት አገልግሎቶች የልደት ምስክር ወረቀት መስጠት የጋብቻ ምስክር ወረቀት መስጠት ያላገባ ምስክር ወረቀት መስጠት የፍቺ ምስክር ወረቀት መስጠት የሞት ምስክር ወረቀት መስጠት የምስክር ወረቀት የማረጋገጥ አገልግሎት መስጠት አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የአገልግሎት ሂደት ቀጥሎ ባለው ድህረገፅ ላይ በመመዝገብ ቀጠሮ ያስይዙ፤ https://www.ethiopianpassportservices.gov.et/ ቀጠሮውን በሞሉ በ24 ሰዓት ውስጥ ለአገለግሎቱ መክፈል የሚገባዎትን ክፍያ በባንክ ይክፈሉ፤ በቀጠሮዎት ቀን ከታች የተዘረዘሩትን አስፈላጊ ሰነዶችን ይዘው ወደ ተመዘገቡበት የኢሚግሬሽን መስሪያ ቤት በአካል ይሂዱ፤ ቀጠሮ ለማስያዝ ከባለጉዳይ የሚጠበቁ የቀበሌ መታወቂያ፤ የልደት ሰርተፊኬት፤ በባንክ የ...