የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር | Ministry of Trade and Industry
የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች እና የአገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች ከታች ይመልከቱ የንግድ ሰራ ለመጀመር የድርጅት ስም ምዝገባ የንግድ ምዝገባ የንግድ ምዝገባ ማሻሻያ ወይም ስረዛ አዲስ ንግድ ፈቃድ የንግድ ፈቃድ እድሳት የንግድ ስራ ፈቃድ ማሻሻያ የንግድ ስራ ፈቃድ ስረዛ አዲስ የንግድ ስም የንግድ ስም ማሻሻያ የንግድ ሰራ ለመጀመር አዲስ የንግድ ድርጅት አቋቁመው ወደ ስራ ለመግባት ከዚህ በታች የተቀመጠውን ሂደት ተከትለው ምዝገባዎችን መፈፀም ይጠበቅብዎታል። ይኸውም፦ የድርጅት ስም ምዝገባ መፈፀም በውልና ማስረጃ መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ ማረጋገጥ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማግኘት የንግድ ምዝገባ መፈፀም የብቃት ማረጋገጫ ማግኘት የንግድ ፈቃድ ማግኘት ↑ ወደ ማውጫ ተመለስ የድርጅት ስም ምዝገባ ከባለጉዳይ የሚጠበቅ የአገልግሎት መጠየቂያ ቅፅ መሙላት፤ የቢዝነስ ባለቤት (ለኃላ. የተ. የግል ማ./ለአክሲዮን ማኅበር) ለኩባንያው ሥም ሶስት አማራጮች ማቅረብ፤ የአ...